መዳረሻቸው ያልታወቀ የኢሕአፓ አባላት

በወያኔ ታፍነው ደብዛቸው የጠፋው ኢሕአፓዎች ከብዙ በጥቂቱ!!
1. ፀጋዬ ግ/ መድህን (ደብተራው) 2. ስጦታው ሁሴን 3. በለጠ አምሃ 4. አበራሽ በርታ 5. ለማ መኮንን 6. ይስሃቅ ደብረ ፅዮን 7. ወንዱ ሲራክ ደስታ 8. ኢንጂነር አበበ አይነኩሉ( የሰራተኛ መሃበር) 9. ሃጎስ በዛብህ 10. ብርሃኑ እጂጉ ( ጆርናሊስት) 11. ከበደ ተስፋዬ 12. ሌውተናንት አዱኛ 13. ታምራት ግዛቸው 14. ደሳለኝ አምሳሉ 15. እዮብ ተካበ 16.ደምሴ ተስፋዬ 17. ጌታቸው አበበ ሌሎችም በርካታዎች.......

ደብዛቸው ጠፍቶ ለቀሩት ሁሉ ዕኩል ድምጻችንን ማሰማት ሲያቅተን የሥርዓቱ ተባባሪዎች እንሆናለን!
የኢሕአፓ ሰማእታት/ ከከተማው ክንፍ የኢሕአፓ ሰማእታት/ ከሠራዊቱ ክንፍ በሕይወት ያሉ/ አካላዊ መስዋዕትነት የከፈሉ መዳረሻቸው ያልታወቀ የኢሕአፓ አባላት አገር ወዳድ ሰማዕታት

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! ሙሉ አምባው ማን ነው?? በባለቤቱና በልጆቹ እናት በ ወ/ሮ አመልማል ደምሰው አንዳርጌ በወያኔ ደብዛው ስለጠፋው ባለቤቷ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, March 29, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ማርቆስ ተድላ ዘ/ዮሃንስ ማን ነው?? ማርቆስ ተድላ ዘ/ዮሃንስ እ.ኢ.አ በሓምሌ 9/1946 ዓ.ም ተወለደ። እድሜውም...

Posted by Makonnen Tesfaye on Saturday, February 9, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ስጦታው ሀሰን (የትግል ስሙ ታደለ) ማን ነው???? በየካቲት 66 የአጼ ኅይለ ሥላሴን የዘውድ አገዛዝ ገርስሶ ህዝብን...

Posted by Makonnen Tesfaye on Wednesday, November 22, 2017

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! በለጠ አምሃ/ በሜዳ ስሙ ገብረየሱስ ማን ነው?? በኢሕአሠ ውስጥ ገብረየሱስ ወይም ገብሬ ይባል የነበረው በለጠ አመሃ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Thursday, March 29, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አበራሽ በርታ/ መአዛ ማን ናት???!!!!!! በኢትዮጵያ አኩሪ ለነጻነት፤ ለፍትህ፤ለእኩልነት ብሎም ለብሀራዊ አንድነት...

Posted by Makonnen Tesfaye on Saturday, April 1, 2017
Posted by Makonnen Tesfaye on Thursday, January 2, 2020

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ከበደ ወልዴ ኢብሾ (በሜዳ ስሙ ተስፋዬ ከበደ) ማን ነው?? ተስፋዬ ከበደ የተወለደው በድሮው ከምባታና ሀዲያ አውራጃ ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Wednesday, July 4, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጸጋዬ ወይን ገ/መድህን (ደብተራው) ማን ነው ??? በሰኔ 1982 ዓም በጎንደር ክፍለ ሓገር በቋራ ወረዳ ልዩ ስሙ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Tuesday, September 12, 2017

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ይስሀቅ ደብረጽዮን ማን ነው??. ማሳሰብያ፤... ሁለተኛው ፎቶ ይስሀቅ ደብረጽዮን ኢሕአሠ ውስጥ በነበረበት ወቅት የተነሳው...

Posted by Makonnen Tesfaye on Thursday, May 2, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጌታቸዉ ወርቅነህ ማን ነው?? ጌታቸዉ ወርቅነህ በ ባ/ዳር ከተማ ቀበሌ 05 የተወለደ ሲሆን የአንደኛ፣መለስተኛና ሁለተኛ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Tuesday, September 18, 2018