ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ፀሃይ ሰለሞን ማን ናት????? የውጭ ወራሪን ለመመከትም ሆነ ለፍትህ፤ ዲሞክራሲና ለነፃነት በኢትዮጵያ ህዝብ በተደረገው...

Posted by Makonnen Tesfaye on Wednesday, January 31, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ወ/ሮ ዳሮ ነጋሽ ማን ናት ??? ወይዘሮ ዳሮ ነጋሽ አዲስ አበባ በሚገኘው የብርሃነ ሰላም ማተምያ ቤት በምትሰራበት...

Posted by Makonnen Tesfaye on Wednesday, June 7, 2017

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አላምረው በላይ ማን ነው???? በ ተቀባ በየነ እንደተነገረው፤.....… አላምረው በላይ በጎንደር ውስጥ በአዘዞ ከተማ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Sunday, December 17, 2017

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሳሙኤል ጆቴ ማን ነው???? ሳሙኤል ጆቴ አቃቂ በሰቃ ቀበሌ 03 ተወልዶ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በደብረ ዘይት...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, February 2, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! መኮንን ሙሉጌታ በቅፅል ስሙ (Murderer) ማን ነው???? መኮንን ሙሉጌታን በቅርብ ጓደኝነት ከዚያም በጓድነት ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Saturday, February 3, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሙሉጌታ ማሞ ማን ነው???? በ ህያው ቃል አንደበት እንደተነገረው፤... “የጠይም ዘንካታ ፤ አንደበተ ርቱዕ ፤...

Posted by Makonnen Tesfaye on Monday, February 5, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አለሙ ተገኝ እሸቱ ማን ነው???? አለሙ ተገኝ በጎንደር ከተማ ከአባቱ ከአቶ ተገኝ እሸቱና ከእናቱ ከ ወ/ሮ ናፈቁ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Wednesday, December 6, 2017

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! እነኝህ ጀግና ወጣቶች እነማን ናቸው??? ማሳሰብያ፤ የነኝህን ጀግና ወጣቶች ፎቶ ለግዜው ባለማግኘቴ ይሄንን ምስል...

Posted by Makonnen Tesfaye on Monday, November 13, 2017

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አዱኛ ተፈሪ ንጉሴ ማን ነው???? ፍትህና የህግ የበላይነት የተከበረባት እንዲሁም ሉአላዊነቷ የተረጋገጠባት ኢትዮጵያን...

Posted by Makonnen Tesfaye on Saturday, March 3, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አሸብር ሃይሉ እና መነን ሃይሉ እነማን ናቸው???? ማሳሰብያ፤.... ይሄንን ፎቶ በማግኘት ለተባበረኝ ዮሃንስ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, December 1, 2017

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! መልዮን ሰይፉና ሰለሞን ሰይፉ እነማን ናቸው?? መልዮንና ሰለሞን ሰይፉ በባህል ታንፀው ሰፊና ገደብ በሌለው...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, December 30, 2016

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ፍሰሃ ማሞ እና ምስራቅ ማሞ እነማን ናቸው?? ፋሽስቱ ደርግ እራሱን እንደ እስስት እየቀያየረ ከዚህ በፊት ስለተካሀደው...

Posted by Makonnen Tesfaye on Monday, December 26, 2016

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ዘውዱ ወልደ አማኑኤል ማን ነው???? ማሳሰብያ፤ የጀግናውን ዘውዱ ወልደ አማኑኤል ፎቶ ለግዜው ባለማግኘቴ ይሄንን ምስል...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, November 17, 2017

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሙሉጌታ ወንድሙ ማን ነው???? ሙሉጌታ ወንድሙ ወልደገብርኤል በ1946 ዓመተ ምህረት ተወልዶ በይርጋ ጨፌ ከተማ ካደገ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Saturday, December 23, 2017

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሁለት ወንደማማቾች ሰለሺ እና አበራ ዘውዴ እነማን ናችው? ከስራ ቤት ከስፖርት ቤት ራመድ ራመድ እያለ አላፊ አግዳሚውን...

Posted by Makonnen Tesfaye on Sunday, December 25, 2016

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ተድላ ወርቁ ማን ነው ??? ጊዜው እንደ አውሮፕያን አቆጣጠር June/1978 አካባቢ ይሆናል በድሬዳዋ እንዲሁም...

Posted by Makonnen Tesfaye on Monday, December 19, 2016

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ወንድወሠን ለማ ማን ነው?? በቅፅል ስሙ ኦኒ በመባል የሚታወቅና በሐረር ከተማ በአዴሌ መሬት ላይ እራሳቸውን ለመመከት...

Posted by Makonnen Tesfaye on Thursday, December 15, 2016

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ተክሌ ፍሬሰንበት ማነው? ፍሬ ሰንበት ሆቴል!! የድረዳዋ ሰው ሆኖ ማን ይረሳዋል ! ለድሬ ዳዋ በጊዜው ከናሺናል ቦሎላኮስ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Wednesday, December 7, 2016