የኢሕአፓ ሰማእታት/ ከከተማው ክንፍ - ገጽ 5

በኢሕአፓ ውስጥ ታግለው መሥዋዕትነትን የከፈሉት በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር ተሰባሰበው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ሙሉ መብትና ዕኩልነት ነው።
የኢሕአፓ ሰማእታት/ ከከተማው ክንፍ የኢሕአፓ ሰማእታት/ ከሠራዊቱ ክንፍ በሕይወት ያሉ/ አካላዊ መስዋዕትነት የከፈሉ መዳረሻቸው ያልታወቀ የኢሕአፓ አባላት አገር ወዳድ ሰማዕታት

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! እፀገነት ሰብሉ ማን ናት?? በ የካቲት 66 ዓ.ም በፈነዳው አብዮት ጨቋኙንና አምባገነኑን ስርአት ታግለው ህዝባዊና...

Posted by Makonnen Tesfaye on Monday, April 1, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አብነት ኅ/እየሱስ ማን ነው???? (ማሳሰብያ፤……ይህ ፎቶ አብነት ኅ/እየሱስ በወጣትነቱና በልጅነቱ ወቅት የተነሳው ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Monday, December 3, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አሸብር አለሙና ተስፋዬ አየለ እነማን ናቸው?? በተገኑ ይርጉ እንደተነገረው፤.......… ( በትክክል በናዝሬት አካባቢ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Tuesday, January 22, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ዓለማየሁ ተፈራ፤መኮንን ተፈራ፤ ኢያቄም ተፈራ እነማን ናቸው?? ያለፈውን አስከፊ የደርግ ስርአት ለማቆየት ብሎም የህዝብን...

Posted by Makonnen Tesfaye on Monday, August 27, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! የሺጥላ... ማን ነው?? ማሳሰብያ፤...የየሺጥላን ያባት ስም ስለረሣሁትና ፎቶም ልታገኙ የምትችሉ አንባቢዎቼ በ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Tuesday, March 12, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!! ደብረወርቅ አረጋ ማን ናት??? ደብረወርቅ አረጋ ከአባትዋ አቶ አረጋ ሸርካ እና ከእናትዋ ከወይዘሮ አምሳለች ገ/ማርያም በአዲስ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Thursday, December 27, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አሸብር አለነ ማን ነው?? ለፍትህ፤ ዲሞክራሲና ለህዝቦች እኩልነት ስትል ደብረ ዘይት እነደሌሎቹ የኢትዮጵያ ከተሞች ውድ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Monday, September 10, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አቶ አድማሱ ሃይሌና ወንድወሰን አድማሱ እነማን ናቸው?? (አቶ አድማሱ ሃይሌ በእስራት ዘመናቸው የተናገሩትና ከፋሺስቱ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Saturday, November 3, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! እሸቴ ይጥና ማን ነው?? በአብሮ አደጉ ዘውዲቱ ወርቁ እንደተነገረው፤........… “ወጣት እሽቴ ይጥና በ 1943...

Posted by Makonnen Tesfaye on Wednesday, February 6, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!! ዋሴ አደም ማን ነው??? ዋሴ አደም በአዲስ አበባ ከተማ በሰፈረ ሰላም ውስጥ በቢላም መስኪድ አካባቢ ተወልዶ ያደገ ሲሆን...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, January 4, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ዮሃንስ በቀለ ተሰማና ዳዊት ንጉሴ እነማን ናቸው?? ማሳሰብያ፤... የ ዮሃንስ በቀለን ፎቶግራፍ በማግኘት ለተባበረኝ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Tuesday, October 15, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጌታቸው ጥሩነህ ማን ነው?? የጌታቸው ጥሩነህን ፎቶግራፍ በማግኘት ለተባበረኝ ለወንድሙ ተስፋ ሚካኤል ምስጋናዬ የላቀ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Monday, August 20, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አበራሽ ወርቁና ፓውሎስ ወርቁ እነማን ናቸው??? ማሳሰብያ፡…..ፎቶው ላይ የሚታየው ወንድምና እህት ( አበራሽ ወርቁ፤...

Posted by Makonnen Tesfaye on Sunday, December 2, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አቶ ጤራ ሻመናና አሰግድ ጤራ እነማን ናቸው???? ስሙ እንዳይገለጽ ከሚፈልግ በዚያን ወቅት ከነበረ ወጣት የአይን...

Posted by Makonnen Tesfaye on Thursday, October 25, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!! እጂጋየሁ ደበላ ማን ናት???? እጅጋየሁ ደበላ ከአባትዋ ደበላ ሻሚና ከእናትዋ ዘውዲቱ ባራጋብር በከፍተኛ 9 ቀበሌ 09...

Posted by Makonnen Tesfaye on Tuesday, November 27, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ዘውዱ ከበደ ማን ነው?? በአማረ በቀለ እንደተነገረው፤..........… "ዘውዱ ከበደ በድሬ ዳዋ ውስጥ በነበር ዋን...

Posted by Makonnen Tesfaye on Monday, January 21, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ደርበው ከበደ ማን ነው???? በዚያን ወቅት በነበረው የትግል ጓዱ የአይን ምስክር ሆኖ እንደተነገረው፡............

Posted by Makonnen Tesfaye on Thursday, October 18, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ፀጋአብ በርሔ ማን ነው???? ማሳሰብያ.....በሁለተኛው ፎቶ ላይ ፀጋአብ በርሔ በዛፉ መሃል ቆብ ባደረገው ጓደኛው ታቅፎ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Sunday, November 4, 2018