የኢሕአፓ ሰማእታት/ ከከተማው ክንፍ - ገጽ 4

በኢሕአፓ ውስጥ ታግለው መሥዋዕትነትን የከፈሉት በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር ተሰባሰበው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ሙሉ መብትና ዕኩልነት ነው።
የኢሕአፓ ሰማእታት/ ከከተማው ክንፍ የኢሕአፓ ሰማእታት/ ከሠራዊቱ ክንፍ በሕይወት ያሉ/ አካላዊ መስዋዕትነት የከፈሉ መዳረሻቸው ያልታወቀ የኢሕአፓ አባላት አገር ወዳድ ሰማዕታት

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ምትኩ ኪቲላ ማን ነው?? . “ይህንን መጣጠፍ የላከልኝ በጊዜው የሠራተኞች ማሕበር መሪ የነበር ዛሬም በስደት በሰሜን አሜሪካ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Saturday, April 27, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሳምሶን መኮንን ሃብተ ወልድ ማን ነው?? በደርግ ለተሰዉ ሰማእታት መታሰብያ መጽሃፍ የተወሰደ፤..... ሳምሶን መኮንን...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, April 12, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ረሽድ ኢሳ ማን ነው?? በትውልዱ፤ በሓረርጌ ክ/ሓገር የጉርሱም ፉኛንቢራ ተወላጅ የነበረው ረሺድ ኢሳ፤ በኢሕአፓነት...

Posted by Makonnen Tesfaye on Tuesday, April 23, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ተስፋዬ አሰግድ፤ተፈሪ በርዋቅና ብርሃኑ አለማየሁ እነማን ናቸው?? ግራ ወደቀኝ ተስፋዬ አሰግድ በቅፅል ስሙ "ድብና" (...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, March 8, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! ንጉሴ ዘነበ ማን ነው?? ንጉሴ ዘነበ በድሬ ደዋ አዲስ ከተማ ነዋሪ የነበረ ሲሆን፤ በደግነቱ፤ በሰው አክባሪነቱና...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, April 5, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አማረ ወ/ገብርኤል ማን ነው???? (በዘውዲቱ ወርቁ ስለ አጎቷ ልጅ አማረ ወ/ገብርኤል እንደተነገረው).... … "...

Posted by Makonnen Tesfaye on Tuesday, December 11, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሳምሶን ወርቃለማሁ ተ/ሃይማኖት ማን ነው?? በቤተሰቦቹ እንደተነገረው፤..... “ስለ ሳምሶን ወርቃለማሁ ተ/ሃይማኖት...

Posted by Makonnen Tesfaye on Saturday, April 13, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! እነኝህ ወጣቶች እነማን ናቸው?? ማሳሰብያ፡ የነኝህን የኢሕአፓ ሰማእታት ፎቶ ለግዜው ባለማግኘቴ አርማውን ለመጠቀም...

Posted by Makonnen Tesfaye on Tuesday, September 25, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ባቢሌ ኅይለ ስላሴ ማን ነው?? “የባቢሌ ኅይለ ስላሴና የጓዶቹን መገደል የሰማሁት እኔም በዚሁ እንቅስቃሴ በድሬ ደዋ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Sunday, March 3, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ታዬ ዳማ ማን ነው?? ታዬ ዳማ ከአባቱ ከአቶ ዳማ ናደሞና ከእናቱ ከወ/ሮ ታመቸሽ ፈተራት በ1950 ዓ/ም በደብረዘይት...

Posted by Makonnen Tesfaye on Saturday, September 29, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! ናሁሰናይ በቀለ ማን ነው?? በአማረ በቀለ እንደተነገተው፥……. “ከናሁሰናይ በቀለ ጋር ምንም እንኳን በድርጅቱ ውስጥ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Wednesday, March 13, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አምሃ ፅጌ ማን ነው?? የኢሕአፓ ሰማእታትን ስንዘክር በወያኔ ቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ ታጉረው፤ በየወያኔ እሰር ቤት ካለፍትህ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Thursday, July 12, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሳምሶን ለገሠ ወልደ ሃና ማን ነው?? ማሳሰብያ፡… ስለ ሳምሶን ለገሰ ወልደ ሃና በቂ መረጃ ስለሌለኝ የምታውቁት ካላችሁ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Monday, March 4, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ስዩም አቦዬና መኮንን በርሄ እነማን ናቸው???..በአዲስ አበባ ውስጥ በ ከፍተኛ 18/ቀበሌ 15 እና ቀበሌ 07 ስማቸው...

Posted by Makonnen Tesfaye on Sunday, April 21, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ተስፋዬ አሰግድ እና ብርቄ አሰግድ እነማን ናቸው?? ማሳሰብያ፤..….....(የመጀመርያው ፎቶ ተስፋዬ አሰግድ (ድብና)፤...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, January 18, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ነስሩ ሢራጅ ዓሊ፤ አሕመዲን ሢራጅ ዓሊ፤ ተቅየ ሢራጅ ዓሊ እነማን ናቸው???...….“ባረመኔው ደርግ የተገደሉት ሶስቱ...

Posted by Makonnen Tesfaye on Wednesday, April 17, 2019

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አህመድ ሁሴን ማን ነው???? በዮሃንስ ታከለ እንደተነገረው፤.... "አህመድ ሁሴን ኢሕአፓ ካፈራቸው የተግባር ወጣቶች...

Posted by Makonnen Tesfaye on Thursday, December 6, 2018

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! አስካለ ነጋ ማን ናት?? ማሳሰብያ፤…ስለ አስካለ ነጋ መጨረሻ የምታውቁ አንባቢዎቼ የበለጠ መረጃ ካላችሁ ብታካፍሉኝ ታሪኩን...

Posted by Makonnen Tesfaye on Friday, March 22, 2019